ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 1:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳግመኛም የእግዚአብሔር ቃል፣ “ምን ታያለህ?” ሲል ወደ እኔ መጣ።እኔም፣ “አንድ የሚፈላ ማሰሮ አያለሁ፤ አፉም ከሰሜን ወደዚህ ያዘነበለ ነው” አልሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 1:13