ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 9:30-34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

30. ሰውነቴን በሳሙና ብታጠብ፣እጄንም በልዩ መታጠቢያ ባነጻ፣

31. ልብሴ እንኳ እስኪጸየፈኝ ድረስ፣በዐዘቅት ውስጥ ታሰጥመኛለህ።

32. “መልስ እሰጠው ዘንድ፣ እሟገተውም ዘንድ፣እርሱ እንደ እኔ ሰው አይደለም።

33. በሁለታችን ላይ እጅ የሚጭን፣በመካከላችንም የሚዳኝ ቢኖር፣

34. ግርማው እንዳያስፈራኝ፣እግዚአብሔር በትሩን ከእኔ ላይ ቢያነሣ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 9