ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 9:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ኢዮብ እንዲህ ሲል መለሰ፤

2. “በእርግጥ ነገሩ እንዲህ እንደሆነ ዐውቃለሁ፤ነገር ግን ሥጋ ለባሽ በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ጻድቅ ሊሆን ይችላል?

3. ሰው ከእርሱ ጋር ለመከራከር ቢፈልግ፤ከሺህ ጥያቄ እንዱን እንኳ መመለስ አይችልም።

4. ጥበቡ ጥልቅ፣ ኀይሉም ታላቅ ነውና፤እርሱን ተቃውሞ ያለ አንዳች ጒዳት የሄደ ማን ነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 9