ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 8:20-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. “እነሆ፤ እግዚአብሔር እንከን የሌለበትን ሰው አይጥልም፤የክፉዎችንም እጅ አያበረታም፤

21. እንደ ገና አፍህን በሣቅ፤ከንፈሮችህንም በእልልታ ይሞላል።

22. ጠላቶችህ ኀፍረት ይለብሳሉ፤የክፉዎችም ድንኳን ይጠፋል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 8