ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 6:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤

2. “ምነው ሐዘኔ በተመዘነ!መከራዬም ሚዛን ላይ በተቀመጠ!

3. ከባሕር አሸዋ ይልቅ በከበደ፣ኀይለ ቃሌም ባላስገረመ ነበር!

4. ሁሉን የሚችል አምላክ ፍላጻ በውስጤ ነው፤መንፈሴም መርዙን ትጠጣለች፤የእግዚአብሔር ማስደንገጥ ተሰልፎብኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 6