ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 5:3-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ቂል ሰው ሥር ሰዶ አየሁት፤ግን ድንገት ቤቱ ተረገመ።

4. ልጆቹ የኑሮ ዋስትና የራቃቸው፤በፍርድ አደባባይ ጥቃት የደረሰባቸው፣ ታዳጊ የሌላቸው ናቸው።

5. ከእሾህ መካከል እንኳ አውጥቶ፤ራብተኛ ሰብሉን ይበላበታል፤ጥማተኛም ሀብቱን ይመኝበታል።

6. ችግር ከምድር አይፈልቅም፤መከራም ከመሬት አይበቅልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 5