ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 5:25-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. ዘሮችህ አያሌ እንደሚሆኑ፣የምትወልዳቸውም እንደ ሣር እንደሚበዙ ታውቃለህ።

26. የእህል ነዶ ጐምርቶ በወቅቱ እንደሚሰበሰብ፣ዕድሜ ጠግበህ ወደ መቃብር ትሄዳለህ።

27. “እነሆ፤ ይህን ሁሉ መርምረናል፤ እውነት ሆኖ አግኝተነዋል፤ስለዚህ ልብ በል፤ ተቀበለውም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 5