ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 42:16-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. ከዚህ በኋላ ኢዮብ አንድ መቶ አርባ ዓመት ኖረ፤ ልጆቹንና የልጅ ልጆቹን እስከ አራት ትውልድ ድረስ አየ።

17. በዚህ ሁኔታ አርጅቶ፣ ዕድሜ ጠግቦ ሞተ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 42