ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 35:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. ደግሞም፣ ቍጣው ቅጣት እንደማያስከትል፣ኀጢአትንም ከቍጥር እንደማያስገባ ተናግረሃል።

16. ስለዚህ ኢዮብ አፉን በከንቱ ይከፍታል፤ዕውቀት አልባ ቃላትም ያበዛል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 35