ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 31:4-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. እርሱ መንገዴን አያይምን?እርምጃዬንስ ሁሉ አይቈጥርምን?

5. “በሐሰት ሄጄ እንደሆነ፣እግሬም ወደ ሽንገላ ቸኵሎ ከሆነ፣

6. እግዚአብሔር በእውነተኛ ሚዛን ይመዝነኝ፤ነውር እንደሌለብኝም ይወቅ።

7. አረማመዴ ከመንገድ ወጣ ብሎ፣ልቤ ዐይኔን ተከትሎ፣ወይም እጄ ረክሶ ከሆነ፣

8. የዘራሁትን ሌላ ይብላው፤ሰብሌም ተነቅሎ ይጥፋ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 31