ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 31:38-40 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

38. “ዕርሻዬ በእኔ ላይ ጮኻ ከሆነ፣ትልሞቿ ሁሉ በእንባ ርሰው እንደሆነ፣

39. ፍሬዋን ያለ ዋጋ በልቼ፣የባለመሬቶቿን ነፍስ አሳዝኜ ከሆነ፣

40. በስንዴ ፈንታ እሾህ፣በገብስም ምትክ ዐረም ይብቀልብኝ።”የኢዮብ ቃል ተፈጸመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 31