ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 31:12-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ይህ የሚያቃጥልና የሚያጠፋ እሳት ነው፤ቡቃያዬንም ባወደመ ነበር።

13. “ወንዶችና ሴቶች አገልጋዮቼ አቤቱታ ባቀረቡ ጊዜ፣ፍርድ አዛብቼ ከሆነ፣

14. እግዚአብሔር ሲነሣ ምን አደርጋለሁ?ሲጠይቀኝስ ምን መልስ እሰጣለሁ?

15. እኔን በማሕፀን ውስጥ የፈጠረኝ እነርሱን የፈጠረ አይደለምን?በሆድ ውስጥ የሠራንስ እርሱ ራሱ አይደለምን?

16. “ለድኻ የሚያስፈልገውን ከልክዬ ከሆነ፣ወይም የመበለቲቱን ዐይን አፍዝዤ ከሆነ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 31