ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 30:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “አሁን ግን በዕድሜ ከእኔ የሚያንሱ፣ከመንጋዬ ጠባቂ ውሾች ጋር እንዳይቀመጡ፣አባቶቻቸውን የናቅኋቸው፣እነዚህ ይሣለቁብኛል።

2. ጒልበት የከዳቸው፤የክንዳቸው ብርታት ምን ፋይዳ ይሞላልኝ ነበር?

3. ከችጋርና ከራብ የተነሣ ጠወለጉ፤ሰው በማይኖርበት በረሓ፣በደረቅም ምድር በሌሊት ተንከራተቱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 30