ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 3:23-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. መንገዱ ለተሰወረበት ሰው፤እግዚአብሔርም በዐጥር ላጠረው፣ሕይወት ለምን ተሰጠ?

24. ትካዜ ምግብ ሆኖኛልና፤የሥቃይ ጩኸቴም እንደ ውሃ ይፈሳል።

25. የፈራሁት ነገር መጥቶብኛል፤የደነገጥሁበትም ደርሶብኛል።

26. ሰላም የለኝም፤ ርጋታም የለኝም፤ሁከት እንጂ ዕረፍት የለኝም።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 3