ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 3:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ከዚህ በኋላ፣ ኢዮብ አፉን ከፍቶ የተወለደበትን ቀን ረገመ፤

2. እንዲህም አለ፤

3. “የተወለድሁበት ቀን ይጥፋ፣‘ወንድ ልጅ ተፀነሰ’ የተባለበት ሌሊት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 3