ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 29:1-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ኢዮብም እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ፤

2. “በእግዚአብሔር የተጠበቅሁበትን ዘመን፣ያለፈውንም ወራት ምንኛ ተመኘሁ!

3. ያን ጊዜ መብራቱ በራሴ ላይ ይበራ ነበር፤በብርሃኑም በጨለማ ውስጥ ዐልፌ እሄድ ነበር፤

4. እኔም ብርቱ ነበርሁ፤የእግዚአብሔርም ወዳጅነት ቤቴን ይባርክ ነበር፤

5. ሁሉን የሚችል አምላክ ከእኔ ጋር ነበረ፤ልጆቼም በዙሪያዬ ነበሩ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 29