ምዕራፎች

  1. 1
  2. 2
  3. 3
  4. 4
  5. 5
  6. 6
  7. 7
  8. 8
  9. 9
  10. 10
  11. 11
  12. 12
  13. 13
  14. 14
  15. 15
  16. 16
  17. 17
  18. 18
  19. 19
  20. 20
  21. 21
  22. 22
  23. 23
  24. 24
  25. 25
  26. 26
  27. 27
  28. 28
  29. 29
  30. 30
  31. 31
  32. 32
  33. 33
  34. 34
  35. 35
  36. 36
  37. 37
  38. 38
  39. 39
  40. 40
  41. 41
  42. 42

ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በልዳዶስ

1. ሹሐዊውም በልዳዶስ እንዲህ ሲል መለሰ፤

2. “ገዢነትና ግርማ የእግዚአብሔር ናቸው፤በሰማይም ከፍታ ሥርዐትን ያደርጋል።

3. ሰራዊቱ ሊቈጠር ይችላልን?ብርሃኑስ የማይወጣው በማን ላይ ነው?

4. ሰው በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ይሆን ዘንድ፣ከሴትስ የተወለደ ንጹሕ ይሆን ዘንድ ይችላልን?

5. በፊቱ ጨረቃ እንኳ ብሩህ ካልሆነች፣ከዋክብትም ንጹሓን ካልሆኑ፣

6. ይልቁን ከብል የሚቈጠር የሰው ልጅ፣ትል የሆነውማ ሰው ምንኛ ያንስ!”