ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 22:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያለ አንዳች ምክንያት ከወንድሞችህ መያዣ ወስደሃል፤ሰዎችን ገፈህ፣ ያለ ልብስ ዕራቍታቸውን አስቀርተሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዮብ 22:6