ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 22:21-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. “ለእግዚአብሔር ተገዛ፤ ከእርሱም ጋር ሰላም ይኑርህ፤በረከትም ታገኛለህ።

22. ምክርን ከአፉ ተቀበል፤ቃሉንም በልብህ አኑር።

23. ሁሉን ወደሚችል አምላክ ብትመለስ ትጠገናለህ፤ክፋትን ከድንኳንህ ብታርቅ፣

24. የወርቅህን አንኳር ትቢያ ላይ፣የኦፊር ወርቅህንም ጥልቅ ሸለቆ ውስጥ ብትጥለው፣

25. ሁሉን ቻዩ አምላክ ወርቅ ይሆንልሃል፤ምርጥ ብር ይሆንልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 22