ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 21:20-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ዐይኖቹ የራሱን ውድቀት ይዩ፤ሁሉን ከሚችል አምላክ ቍጣ ይጠጣ።

21. ሰው ወራቱ በተገባደደ ጊዜ፣ለቀሪ ቤተ ሰቡምን ይገደዋል?

22. “ከፍ ባሉት ላይ ለሚፈርድ አምላክ፣ዕውቀትን ሊያስተምረው የሚችል አለን?

23. አንድ ሰው በፍጹም ተድላ ደስታ እየኖረ፣በሙሉ ብርታቱም እያለ ይሞታል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 21