ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 21:1-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤

2. “ቃሌን በጥንቃቄ ስሙ፤የምታጽናኑኝም በዚህ ይሁን፤

3. ንግግሬን በትዕግሥት አድምጡ፤ከተናገርሁ በኋላ፣ መሣለቅ ትችላላችሁ።

4. “በውኑ ቅርታዬ በሰው ላይ ነውን?ትዕግሥት ማጣትስ አይገባኝምን?

5. ተመልከቱኝና ተገረሙ፤አፋችሁን በእጃችሁ ለጒሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 21