ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 19:27-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. ሌላ ሳይሆን እኔው በገዛ ዐይኔ፣እኔ ራሴ አየዋለሁ፤ልቤ በውስጤ ምንኛ በጉጉት ዛለ!

28. “ ‘የችግሩ መንሥኤ በውስጡ አለ፤እኛ እንዴት እናሳድደዋለን?’ ብትሉ፣

29. ቍጣ በሰይፍ መቀጣትን ያስከትላልና፣ራሳችሁ ሰይፍን ፍሩ፤በዚያን ጊዜ ፍርድ እንዳለ ታውቃላችሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 19