ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 19:25-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. የሚቤዠኝ ሕያው እንደሆነ፣በመጨረሻም በምድር ላይ እንደሚቆም ዐውቃለሁ።

26. ቈዳዬ ቢጠፋም፣ከሥጋዬ ብለይም፣ እግዚአብሔርን አየዋለሁ፤

27. ሌላ ሳይሆን እኔው በገዛ ዐይኔ፣እኔ ራሴ አየዋለሁ፤ልቤ በውስጤ ምንኛ በጉጉት ዛለ!

28. “ ‘የችግሩ መንሥኤ በውስጡ አለ፤እኛ እንዴት እናሳድደዋለን?’ ብትሉ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 19