ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዮብ 13:24-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ፊትህን ለምን ትሰውራለህ?እንደ ጠላትህስ ለምን ትቈጥረኛለህ?

25. ነፋስ ያረገፈውን ቅጠል ታስጨንቃለህን?የደረቀውንስ እብቅ ታሳድዳለህን?

26. መራራ ነገር ትጽፍብኛለህ፤የወጣትነቴንም ኀጢአት ታወርሰኛለህ።

27. እግሬን በእግር ግንድ ታጣብቃለህ፤ውስጥ እግሬም ላይ ምልክት አድርገህ፣ዱካዬን አጥብቀህ ትከታተላለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዮብ 13