ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 9:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሆኖም እስራኤላውያን አልወጓቸውም፤ የጉባዔው መሪዎች በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ስም ምለውላቸው ነበርና።ማኅበሩም ሁሉ በመሪዎቹ ላይ አጒረመረሙ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 9:18