ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 9:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም ከዮርዳኖስ ማዶ ባሉት በሁለቱ የአሞራውያን ነገሥታት ማለትም በሐሴቦን ንጉሥ በሴዎን፣ አስታሮትን ይገዛ በነበረው በባሳን ንጉሥ በዐግ ያደረገውን ሁሉ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 9:10