ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 6:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከተማዪቱና በውስጧ ያለው ሁሉ ለእግዚአብሔር የተለየ ስለ ሆነ ፈጽማችሁ አጥፉ፣ እኛ የላክናቸውን ሰላዮች ስለሸሸገች ጋለሞታዪቱ ረዓብ ብቻና ከእርሷ ጋር በቤቷ ውስጥ ያሉት ሁሉ ይትረፉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 6:17