ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 4:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የመጀመሪያው ወር በገባ በዐሥረኛው ቀን ሕዝቡ ዮርዳኖስን ተሻግሮ በኢያሪኮ ምሥራቃዊ ዳርቻ በጌልገላ ሰፈረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 4:19