ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 3:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ኢያሱ ሕዝቡን፣ “በነገው ዕለት እግዚአብሔር በመካከላችሁ አስደናቂ ነገር ስለሚያደርግ ራሳችሁን ቀድሱ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 3:5