ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 3:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቡንም እንዲህ ሲሉ አዘዙ፤ “ሌዋውያን ካህናቱ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ታቦት ተሸክመው ስታዩ፣ ከሰፈራችሁ ተነሥታችሁ ታቦቱን ተከተሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 3:3