ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 22:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካህኑ ፊንሐስና የእስራኤላውያን የጐሣ መሪዎች የነበሩት የማኅበረ ሰቡ አለቆች የሮቤል፣ የጋድና የምናሴ ወገኖች ያሉትን በሰሙ ጊዜ ተደሰቱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 22:30