ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 22:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እኛም ‘እንነሣና መሠዊያ እንሥራ፤ የምንሠራው መሠዊያ ግን ለሚቃጠል መሥዋዕት ወይም ለሌላ መሥዋዕት ማቅረቢያ አይውልም’ ያልነው ለዚህ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 22:26