ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 21:12-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ይሁን እንጂ በከተማዪቱ ዙሪያ ያሉትን ዕርሻዎችና መንደሮች ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ ርስት አድርገው ሰጡት።

13. እንደዚሁም ለነፍስ ገዳይ መማጠኛ የሆነችውን ኬብሮንንና ልብናን ከነ ማሰማሪያቸው ለካህኑ ለአሮን ልጆች ሰጧቸው፤

14. ደግሞም የቲርን፣ ኤሽትሞዓን፣

15. ሖሎንን፣ ዳቤርን፣

16. ዐይንን፣ ዮጣንና ቤትሳሚስን ከነ ማሰማሪያቸው ሰጧቸው፤ እነዚህ ዘጠኙ ከተሞች ከሁሉ ነገዶች ይዞታ ላይ ተከፍለው የተሰጡ ናቸው።

17. ከብንያም ነገድ ገባዖን፣ ጌባዕ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 21