ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 19:43-47 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

43. ኤሎን፣ ተምና፣ አቃሮን፣

44. ኢልተቄ፣ ገባቶን፣ ባዕላት፣

45. ይሁድ፣ ብኔብረቅ፣ ጋትሪሞን፣

46. ሜያርቆንና በኢዮጴ ፊት ለፊት ያለው ርቆን።

47. ነገር ግን የዳን ዘሮች ርስታቸው አልበቃቸውም፣ ወደ ሌሼም ወጥተው አደጋ በመጣል ያዟት፤ ሰዎቹንም በሰይፍ ስለት ፈጅተው ይዞታቸው አደረጓት፤ በዚያው ሰፈሩ፤ ስሟንም ለውጠው በአባታቸው ስም ዳን አሏት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 19