ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 19:16-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. እነዚህ ሁሉ ለዛብሎን ነገድ ርስት ሆነው ለየጐሣ ለየጐሣው የተደለደሉ ከተሞችና መንደሮቻቸው ነበሩ።

17. አራተኛው ዕጣ ለይሳኮር ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤

18. ምድራቸውም የሚከተሉትን ያካትታል፤ኢይዝራኤል፣ ከስሎት፣ ሱነም፣

19. ሐፍራይም፣ ሺኦን፣ አናሐራት፣

20. ረቢት፣ ቂሶን፣ አቤጽ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 19