ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 19:1-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሁለተኛው ዕጣ ለስምዖን ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤ ርስታቸውም ዙሪያውን በይሁዳ ነገድ ርስት የተከበበ ነበር፤

2. ይህም የሚከተሉትን ያካትታል፤ ቤርሳቤህ፣ ሤባ፣ ሞላዳ፣

3. ሐጸር ሹዓል፣ ባላ፣ ዔጼም፣

4. ኤልቶላድ፣ በቱል፣ ሔርማ፣

5. ጺቅላግ፣ ቤትማርካቦት፣ ሐጸርሱሳ፣

6. ቤተለባኦትና ሻሩሔን ነበሩ፤ እነዚህ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።

7. ዓይን፣ ሪሞን፣ ዔቴርና ዓሻን የተባሉት አራት ከተሞቻቸውና መንደሮቻቸው፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 19