ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 17:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምናሴ የዮሴፍ የበኵር ልጅ እንደ መሆኑ መጠን፣ ለነገዱ የተመደበለት ድርሻ ይህ ነበር፤ የምናሴ የበኵር ልጅ ማኪር፣ የገለዓዳውያን አባት ብርቱ ጦረኛ ስለ ነበር ገለዓድና ባሳን ድርሻው ሆኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 17:1