ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 15:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርስዋም፣ “እባክህ፤ በጎ ነገር አድርግልኝ፤ በኔጌብ መሬት እንደ ሰጠኸኝ ሁሉ፣ አሁንም የውሃ ምንጭ ጉድጓዶች ስጠኝ” አለችው፤ ካሌብም የላይኛውንና የታችኛውን ምንጮች ሰጣት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 15:19