ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 13:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢያሱ በሸመገለና ዕድሜው በገፋ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እንዲህ አለው፤ “እነሆ አርጅተሃል፤ ዕድሜህም ገፍቶአል፤ ነገር ግን መያዝ ያለበት እጅግ በጣም ሰፊ ምድር ገና አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 13:1