ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 11:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በውስጧ ያሉትን ሁሉ በሰይፍ ስለት ገደሉ፤ እስትንፋስ ካለው ፍጡር አንድ እንኳ ሳያስቀሩ ሁሉንም ደመሰሱ፤ ራሷን አሦርንም በእሳት አቃጠሏት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 11:11