ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢያሱ 1:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህ የሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፤ በውስጡ የተጻፈውን ሁሉ በጥንቃቄ እንድትፈጽመውም ቀንም ሆነ ሌት ከሐሳብህ አትለየው፤ ይህን ካደረግህ ያሰብኸው ይቃናል፤ ይሳካልም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢያሱ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢያሱ 1:8