ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዩኤል 3:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሕዛብን ሁሉ እሰበስባለሁ፤ወደ ኢዮሣፍጥም ሸለቆ አወርዳቸዋለሁ፤ስለ ርስቴ፣ ስለ ሕዝቤ፣ ስለ እስራኤል፣በዚያ ልፈርድባቸው እገባለሁ፤ምድሬን ከፋፍለዋል፤ሕዝቤንም በሕዝቦች መካከል በታትነዋልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 3:2