ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢዩኤል 2:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህም የጨለማና የጭጋግ ቀን፣የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው።የንጋት ብርሃን በተራሮች ላይ እንደሚወጣ፣ኀያልና ብዙ ሰራዊት ይመጣል፤ከጥንት እንዲህ ዐይነት ከቶ አልነበረም፤በሚመጡትም ዘመናት እንዲህ ዐይነት ከቶ አይሆንም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 2:2