ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 9:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምድያም ድል በተመታ ጊዜ እንደሆነው፣የከበዳቸውን ቀንበር፣በትከሻቸው ላይ የነበረውን በትር፣የተጨቈኑበትንም ዘንግ ሰብረህላቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 9:4