ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 9:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ተጨንቀው የነበሩ ከእንግዲህ ተስፋ ቢስ አይሆኑም። በቀደመው ዘመን የዛብሎንንና የንፍታሌምን ምድር አዋረደ፤ በሚመጣው ዘመን ግን ከዮርዳኖስ ማዶ፣ በባሕር መንገድ አጠገብ ያለውን የአሕዛብን ገሊላ ያከብራል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 9:1