ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 7:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርም ኢሳይያስን እንዲህ አለው፤ “አንተና ልጅህ ሸአር ያሹብ አካዝን ለመገናኘት ወደ ልብስ አጣቢው ዕርሻ በሚወስደው መንገድ ወዳለው ወደ ላይኛው የኵሬ መስኖ ጫፍ ውጡ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 7:3