ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 66:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህን ነገሮች ሁሉ እጄ አልሠራችምን?እንዲገኙስ ያደረግሁ እኔ አይደለሁምን?”ይላል እግዚአብሔር።“ነገር ግን እኔ ወደዚህ፣ትሑት ወደ ሆነና መንፈሱ ወደ ተሰበረ፣በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 66

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 66:2