ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 65:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“በወይኑ ዘለላ ውስጥ ጭማቂው ገና እንዳለ ሁሉ፣ሰዎችም፣ ‘በውስጡ ጥሩ ነገር ስላለአትቊረጡት’ እንደሚሉ፣እኔም ስለ ባሮቼ ስል እንዲሁ አደርጋለሁ፤ሙሉ በሙሉ አላጠፋቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 65

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 65:8