ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 62:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር በቀኝ እጁ፣በኀያል ክንዱም እንዲህ ሲል ምሎአል፤“ከእንግዲህ እህልሽን፣ለጠላቶችሽ መብል እንዲሆን አልሰጥም፤ከእንግዲህ የደከምሽበትን፣አዲስ የወይን ጠጅ ባዕዳን አይጠጡትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 62

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 62:8