ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 57:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከፍ ከፍ ያለውና ልዕልና ያለው እርሱ፣ስሙም ቅዱስ የሆነው፣ ለዘላለም የሚኖረው እንዲህ ይላል፤“የተዋረዱትን መንፈሳቸውን ለማነሣሣት፣የተሰበረ ልብ ያላቸውን ለማነቃቃት፣ከፍ ባለውና በቅዱሱ ስፍራ እኖራለሁ፤የተሰበረ ልብ ካለውና በመንፈሱ ከተዋረደው ጋር እሆናለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 57

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 57:15